We are pleased to welcome you to YOYE TWO 7, a premier, full-service provider of car rentals and related mobility solutions. Our company specializes in delivering high-quality rental services, offering a diverse fleet of vehicles suited to a wide range of activities within the city and across the country.

As we have grown, we have consistently delivered exceptional service to a broad spectrum of clients—including newlyweds, business travelers, and vacationers seeking reliable transportation capable of meeting their travel demands. Our ongoing commitment to improvement and service excellence makes us a trusted choice for all your vehicle rental needs.

እንኳን የመኪና ኪራይና ተመሳሳይ አገልግሎቶች ወደሚሰጠው ወደ ዮዬ ቱ 7 መጡ፡፡ ትኩረት ሰጥተን የምንሰራው ተግባር በከተማ ውስጥም ሆነ በሀገር አቀፍ ደረጃ ለሚደረጉ ማንኛውም አይነት ጉዞዎች የሚመቹ የተለያዩ የኪራይ መኪናዎችን ማቅረብ ነው፡፡

በድርጅታችን የእድገት ጉዞ ላይ ለተለያዩ ደንበኞቻችን ምርጥ አገልግሎቶችን አየሰጠን እንገኛለን፡፡ ከእነዚህም ውስጥ አዲስ ተጋቢዎች፣ ለተለያዩ የሥራ ጉዳዮች ወደ ሀገር ውስጥ የሚመጡ ሰዎችና የእረፍት ጊዜያቸውን በሀገር ውስጥ በመዘዋወር የሚያሳልፉና ለዳገት ቁልቁለቱ ተስማሚ የሆኑ መኪናዎችን የሚፈልጉ ደንበኞቻችን ይገኙበታል፡፡ አገልግሎታችንን ለማሻሻል የምናደርገው ያላሰለሰና ቋሚ እንቅስቃሴ ለማንኛውም አይነት የመኪና ኪራይ ፍላጎትዎ ተመራጭ ያደርገናል ብለን እናምናለን፡፡